የብሔር ፌደራሊዝምዎን ይወቁ

ካርታው ከሞባይል ይልቅ ኮምፒውተር ላይ በተሻለ ሁኔታ ይታያል።

አጠቃቀም:-

ማስታወሻ:-

ይህ ካርታ የተዘጋጀው ከ GADM.org በተገኘ የኢትዮጵያን የአስተዳደር ወሰኖች የያዘ የ2018 ጥሬ መረጃ ነው። መረጃው የቅርብ ጊዜ ቢሆንም አሁን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር የማይጣጣሙ አንዳንድ ነገሮች ይታያሉ። ለምሳሌም የጋሞ ጎፋ ዞን በቅርቡ ወደ ጋሞና ጎፋ የተባሉ ሁለት ዞኖች እንደተከፈለ ይታወቃል ፥ እንዲሁም በተለያዩ ክልሎች ውስጥ ያሉ "ልዩ ዞኖች" በካርታው ላይ አይታዩም። ፌደራሊዝሙ ከፈቀደ ወረዳዎች ካርታው ላይ ይጨመራሉ።

ለንፅፅር የኢትዮጵያን የቀድሞ የአስተዳደር ወሰኖች ይመልከቱ።